1 ቆሮንቶስ 11:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በራሳችን ላይ ብንፈርድ ኖሮ ግን ባልተፈረደብንም ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ራሳችንን ብንመረምር ግን ባልተፈረደብን ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 በራሳችን ላይ ፈርደን ቢሆን ኖሮ ባልተፈረደብንም ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እኛ በራሳችን ብንፈርድ ኖሮ ባልተፈረደብንም ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 ራሳችንን ብንመረምር ግን ባልተፈረደብንም ነበር፤ 参见章节 |