1 ቆሮንቶስ 10:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ምድር የጌታ ነውና፥ በእርሷ የሞላባት ሁሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 “ምድርና በርሷ ያለው ሁሉ የጌታ ነውና።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 “ምድርና በእርስዋም ያለው ሁሉ የጌታ ነው።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 “ምድር በመላዋ የእግዚአብሔር ናትና።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ምድርና በእርስዋ የሞላባት ሁሉ የጌታ ነውና። 参见章节 |