1 ቆሮንቶስ 1:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ለክርስቶስ እንደ ምስክርነት በእናንተ ዘንድ ጸንቶአል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ስለ ክርስቶስ የመሰከርንላችሁም በእናንተ ዘንድ ጸንቷል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ስለ ክርስቶስ የነገርናችሁ ምስክርነት በእናንተ ዘንድ ጸንቶአል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ለክርስቶስ መመስከሬ በእናንተ እንደ ጸና መጠን። 参见章节 |