Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 9:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 በየትውልዳቸውም ወንድሞቻቸው ዘጠኝ መቶ ኀምሳ ስድስት ነበሩ፤ እነዚህ ሰዎች ሁሉ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 በትውልድ ሐረግ መዝገቡ ላይ በተጻፈው መሠረት ከብንያም ነገድ የሕዝቡ ቍጥር ዘጠኝ መቶ ኀምሳ ስድስት ነበረ፤ እነዚህ ሁሉ ወንዶች የቤተ ሰብ አለቆች ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ከብንያም ነገድ በኢየሩሳሌም ለመኖር የሄዱት በአጠቃላይ ዘጠኝ መቶ ኀምሳ ስድስት ቤተሰቦች ነበሩ፤ ከዚህ በላይ የተጠቀሱትም ወንዶች ሁሉ የቤተሰብ አለቆች ነበሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 በየ​ት​ው​ል​ዳ​ቸ​ውም ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው ዘጠኝ መቶ አምሳ ስድ​ስት ነበሩ፤ እነ​ዚህ ሰዎች ሁሉ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች አለ​ቆች ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 በየትውልዳቸውም ወንድሞቻቸው ዘጠኝ መቶ አምሳ ስድስት ነበሩ፤ እነዚህ ሰዎች ሁሉ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 9:9
2 交叉引用  

የይሮሐም ልጅ ብኔያ፤ የሚክሪ ልጅ የኦዚ ልጅ ኤላ ነበር፤ የይብንያ ልጅ የራጉኤል ልጅ የሰፋጥያስ ልጅ ሜሱላም ነበር፤


ከእርሱም በኋላ ጋባይ፥ ሳላይ፥ ዘጠኝ መቶም ሀያ ስምንት።


跟着我们:

广告


广告