1 ዜና መዋዕል 9:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ሞጻም ቢንዓን ወለደ፥ ልጁም ረፋያ፥ ልጁ ኤልዓሣ፥ ልጁ ኤሴል ነበሩ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ሞጻ ቢንዓን ወለደ፤ ልጁ ረፋያ ነበረ፤ ልጁ ኤልዓሣ፣ ልጁ ኤሴል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ሞጻም ቢንዓን ወለደ፤ ቢንዓም ረፋያን ወለደ፤ ረፋያም ኤልዓሳን ወለደ፤ ኤልዓሳም አጼልን ወለደ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ማሳዕም በዓናን ወለደ፥ ልጁ ረፋያ ነበረ፥ ልጁ ኤልዓሣ፥ ልጁ ኤሴል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 ሞጻም ቢንዓን ወለደ፤ ልጁም ረፋያ ነበረ፤ ልጁ ኤልዓሣ፥ ልጁ ኤሴል፤ 参见章节 |