Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 9:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

42 አካዝም የዕራን ወለደ፤ የዕራም ዓሌሜትን፥ ዕዝሞትን፥ ዘምሪን ወለደ፤ ዘምሪም ሞጻን ወለደ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

42 አካዝ የዕራን ወለደ፤ የዕራም ዓሌሜትን፣ ዓዝሞትን፣ ዚምሪን ወለደ፤ ዚምሪን ሞጻን ወለደ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

42 አሐዝም ያዕራን ወለደ፤ ያዕራም ዓሌሜት፥ ዓዝማዌትና ዚምሪ ተብለው የሚጠሩትን ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ዚምሪም ሞጻን ወለደ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

42 አካ​ዝም ኢያ​ዳ​ዕን ወለደ፤ ኢያ​ዳ​ዕም ጋሌ​ሜ​ትን፥ ጋዝ​ሞ​ትን፥ ዘም​ሪን ወለደ፤ ዘም​ሪም ማሳ​ዕን ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

42 አካዝም የዕራን ወለደ፤ የዕራም ዓሌሜትን፥ ዓዝሞትን፥ ዘምሪን ወለደ፤ ዘምሪም ሞጻን ወለደ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 9:42
3 交叉引用  

አካዝም ይሆዓዳን ወለደ፤ ይሆዓዳም ዓሌሜትን፥ ዓዝሞትን፥ ዘምሪን ወለደ፤ ዘምሪም ሞጻን ወለደ።


የሚካም ልጆች ፒቶን፥ ሜሌክ፥ ታሪዓ፥ አካዝ ነበሩ።


ሞጻም ቢንዓን ወለደ፥ ልጁም ረፋያ፥ ልጁ ኤልዓሣ፥ ልጁ ኤሴል ነበሩ፤


跟着我们:

广告


广告