Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 9:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

35 የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው በገባዖን የተቀመጠው የገባዖን አባት ይዒኤል፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

35 የገባዖን አባት ይዒኤል በገባዖን ኖረ፤ የሚስቱም ስም መዓካ ይባላል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

35 ይዒኤል የገባዖንን ከተማ ቈርቊሮ በዚያው ኖረ፤ ሚስቱ ማዕካ ተብላ የምትጠራ ስትሆን፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

35 የሚ​ስቱ ስም መዓካ የነ​በ​ረው የገ​ባ​ዖን አባት ይዒ​ኤል በገ​ባ​ዖን ይቀ​መጥ ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

35 የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው የገባዖን አባት ይዒኤል፥

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 9:35
7 交叉引用  

እንዲሁም፥ ረኡማ የተባለችው የናኮር ቊባት ደግሞ ጤባሕን፥ ገሐምን፥ ተሐሽንና፥ ማዕካን ወለደችለት።


የሸማይም ልጅ ማዖን ነበረ፤ ማዖንም የቤት-ጹር አባት ነበረ።


እነዚህ ከሌዋውያን የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች በየትውልዳቸውም አለቆች ነበሩ። እነዚህም በኢየሩሳሌም ይቀመጡ ነበር።


የበኩር ልጁም ዓብዶን፥ ከዚያም በኋላ ዱር፥ ቂስ፥ በኣል፥ ኔር፥ ናዳብ፥


跟着我们:

广告


广告