1 ዜና መዋዕል 9:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከካህናቱም ዮዳኤ፥ ዮአሪብ፥ ያኪን ነበሩ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ከካህናቱ፦ ዮዳኤ፣ ዮአሪብ፣ ያኪን፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10-12 በኢየሩሳሌም ይኖሩ የነበሩት ካህናት የሚከተሉት ናቸው፦ ይዳዕያ፥ ይሆያሪብና ያኪን፤ በቤተ መቅደስ ዋና ባለሥልጣን የሆነው የሒልቂያ ልጅ ዐዛርያስ፤ የእርሱም የቀድሞ አባቶች መሹላም፥ ጻዶቅ፥ መራዮትና አሒጡብ ናቸው። የይሮሐም ልጅ ዐዳያ፤ የእርሱም የቀድሞ አባቶች ፓሽሑር ማልኪያ ናቸው። የዐዲኤል ልጅ ማዕሳይ፤ የእርሱም የቀድሞ አባቶች ያሕዜራ፥ መሹላም፥ መሺሌሚትና ኢሜር ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከካህናቱም ዮዳኤ፥ ዮአሪብ፥ ያኪን፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ከካህናቱም ዮዳኤ፥ ዮአሪብ፥ ያኪን፤ 参见章节 |