Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 8:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 የኤልፍዓልም ልጆች፤ ዔቤር፥ ሚሻም አኖንና ሎድን መንደሮቻቸውንም የሠራ ሻሚድ ነበሩ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 የኤልፍዓል ወንዶች ልጆች፤ ዔቤር፣ ሚሻም እንዲሁም ኦኖንና ሎድ የተባሉ ከተሞችን ከነመንደሮቻቸው የቈረቈረ ሻሜድ፣

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ኤልፓዓልም ዔቤር፥ ሚሸዓምና ሼሜድ ተብለው የሚጠሩ ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ሼሜድም ኦኖና ሎድ ተብለው የሚጠሩትን ከተሞችና በዙሪያቸው የሚገኙትን መንደሮች የሠራ ነው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 የኤ​ል​ፍ​ዓ​ልም ልጆች ዖቤድ፥ ሚሳም፥ ኦኖ​ንና ሎድን፥ መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸ​ው​ንም የሠራ ሳሜር፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 የኤልፍዓልም ልጆች ዔቤር፥ ሚሻም፥ አኖንና ሎድን መንደሮቻቸውንም የሠራ ሻሚድ፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 8:12
8 交叉引用  

ከሑሺምም አቢጡብንና ኤልፍዓልን ወለደ።


በሪዓና ሽማዕ የጌትን ሰዎች ያሳደዱ የኤሎን ሰዎች የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች ነበሩ፤


የሎድ የሐዲድና የኦኖ ልጆች፥ ሰባት መቶ ሀያ አምስት።


ሎድና በእጀ ጠቢባን ሸለቆ በኦኖ ተቀመጡ።


ሰንባላጥና ጌሼም እንዲህ ብለው ላኩብኝ፦ “ናና በኦኖ ሜዳ ባሉት መንደሮች እንገናኝ፤” ነገር ግን ክፉ ሊያደርሱብኝ አቅደው ነበር።


የሎድ፥ የሐዲድና የኦኖ ልጆች፥ ሰባት መቶ ሀያ አንድ።


ጴጥሮስም በየስፍራው ሁሉ ሲዞር በልዳ ወደሚኖሩ ቅዱሳን ደግሞ ወረደ።


በልዳና በሰሮናም የሚኖሩ ሁሉ እርሱን አይተው ወደ ጌታ ተመለሱ።


跟着我们:

广告


广告