1 ዜና መዋዕል 8:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከሑሺምም አቢጡብንና ኤልፍዓልን ወለደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ሑሺም ከተባለች ሚስቱ አቢጡብና ኤልፍዓል የተባሉ ወንዶች ልጆች ነበሩት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 በተጨማሪም ሑሺም ከተባለችው ሚስቱ አሂቱብና ኤልፓዓል ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከሑሲምም አቢጡብንና ኤልፍዓልን ወለደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ከሑሺምም አቢጡብንና ኤልፍዓልን ወለደ። 参见章节 |