Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 7:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 የበሪዓም ልጆች፤ ሔቤር፥ የቢርዛዊት አባት የነበረው መልኪኤል ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 የበሪዓ ወንዶች ልጆች፤ ሔቤርና የቢርዛዊት አባት መልኪኤል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 በሪዓም ሔቤርና ማልኪኤል ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ማልኪኤል፥ ቢርዛዊ ተብሎ የሚጠራ ልጅ ወለደ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 የበ​ሪ​ዓም ልጆች፤ ሔቤ​ርና፥ የቤ​ር​ዛ​ዊት አባት የነ​በ​ረው መል​ኪ​ኤል ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 የበሪዓም ልጆች ሔቤር፥ የቢርዛዊት አባት የነበረው መልኪኤል።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 7:31
3 交叉引用  

የአሴር ልጆች፦ ይምና፥ ይሽዋ፥ ይሽዊና በሪዓ ናቸው። እኅታቸው ሤራሕ ትባላለች። የበሪዓ ልጆች ደግሞ ሔቤርና ማልኪኤል ናቸው።


የአሴር ልጆች ዪምና፥ የሱዋ፥ የሱዊ፥ በሪዓ፥ እኅታቸውም ሤራሕ።


ሔቤርም ያፍሌጥን፥ ሳሜርን፥ ኮታምን፥ እኅታቸውንም ሶላን ወለደ።


跟着我们:

广告


广告