1 ዜና መዋዕል 7:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ኤፍሬምም ወደ ሚስቱ ገባ፥ አረገዘችም፥ ወንድ ልጅም ወለደች፤ በቤቱም መከራ ሆኖአልና ስሙ በሪዓ ብሎ ጠራው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ከዚያም ወደ ሚስቱ ገብቶ ተኛ፤ እርሷም ፀነሰች፤ ወንድ ልጅም ወለደች፤ በቤተ ሰቡ ላይ ከደረሰው መከራ የተነሣ ስሙን በሪዓ አለው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ከዚህ በኋላ ኤፍሬም ከሚስቱ ጋር ግንኙነት አደረገ፤ እርስዋም ፀንሳ ወንድ ልጅ ወለደች፤ በቤተሰባቸው ላይ በደረሰው መከራ ምክንያት በሪዓ የሚል ስም አወጣለት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ወደ ሚስቱም ገባ፥ አረገዘችም፤ ወንድ ልጅም ወለደች፤ በቤቴም መከራ ሆኖአልና ሲል ስሙን በሪዓ ብሎ ጠራው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ወደ ሚስቱም ገባ፤ አረገዘችም፤ ወንድ ልጅም ወለደች፤ በቤቱም መከራ ሆኖአልና ስሙን በሪዓ ብሎ ጠራው። 参见章节 |