1 ዜና መዋዕል 7:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እኅቱ መለኬት ኢሱድን፥ አቢዔዝርን፥ መሕላን ወለደች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እኅቱ መለኬት ኢሱድን፣ አቢዔዝርንና ማሕላን ወለደች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 የገለዓድ እኅት ሃሞሌኬት ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደች፤ እነርሱም ኢሾድ፥ አቢዔዜርና ማሕላ ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እኅቱ መለኪት ኢሱድን፥ አቢዔዜርን፥ መሕላን ወለደች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እኅቱ መለኬት ኢሱድን፥ አቢዔዝርን፥ መሕላን ወለደች። 参见章节 |