Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 7:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ደግሞም ሳፊን፥ ሑፊም የዒር ልጆች፥ ሑሺም የአሔር ልጆችም ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ሳፊምና ሑፊም የዒር ዘሮች ሲሆኑ፣ ሑሺም ደግሞ የአሔር ዘር ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ሹፊምና ሑፊምም የአሒር ልጆች ነበሩ፤ ሑሺምም የአሄር ልጅ ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ደግ​ሞም ሳፊን፥ ሑፊም የዔር ልጆች፥ ሑሲም የአ​ሔር ልጅ ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ደግሞም ሳፊን፥ ሑፊም የዒር ልጆች፥ ሑሺም የአሔር ልጆችም ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 7:12
7 交叉引用  

የብንያም ልጆች፦ ቤላዕ፥ ቤኬር፥ አሽቤል፥ ጌራ፥ ናዕማን፥ ኤሒ፥ ሮሽ፥ ሙፊም፥ ሑፊምና አረድ ናቸው።


እነዚህ ሁሉ የይዲኤል ልጆች ነበሩ፤ በየአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ ጭፍራ እየሆኑ ወደ ውግያ የሚወጡ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች ዐሥራ ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።


የንፍታሌም ልጆች፥ ያሕጽኤል፥ ጉኒ፥ ዬጽር፥ ሺሌም ነበሩ፤ እነርሱም ከባላ የዘር ሐጋቸው ይመዘዛል።


ማኪርም ከሑፊምና ከሳፊን ወገን ሚስት አገባ፤ የእኅትዋም ስም መዓካ ነበረ፤ የሁለተኛውም ስም ሰለጰአድ ነበረ፤ ለሰለጰዓድም ሴቶች ልጆች ነበሩት።


ብንያምም በኩሩን ቤላን፥ ሁለተኛውንም አስቤልን፥ ሦስተኛውንም አሐራን፥


ጌራ፥ ሰፉፋም፥ ሑራም ናቸው።


跟着我们:

广告


广告