1 ዜና መዋዕል 7:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የይሳኮርም ልጆች፥ ቶላ፥ ፉዋ፥ ያሱብ ሺምሮን፥ አራት ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 የይሳኮር ወንዶች ልጆች፤ ቶላ፣ ፉዋ፣ ያሱብ፣ ሺምሮን፤ በአጠቃላይ አራት ናቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ይሳኮር አራት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ቶላዕ፥ ፉዋ፥ ያሹብና ሺምሮን ተብለው የሚጠሩት ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የይሳኮርም ልጆች፤ ቶላ፥ ፋዋ፥ ያሱብ፥ ሰምሮን፥ አራት ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 የይሳኮርም ልጆች ቶላ፥ ፉዋ፥ ያሱብ፥ ሺምሮን፥ አራት ናቸው። 参见章节 |