Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 6:78 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

78 እንዲሁም ከሮቤልም ነገድ በኢያሪኮ አንጻር በዮርዳኖስ ማዶ በምሥራቅ በኩል በምድረ በዳ ያለችው ቦሶርና መሰማሪያዋ፥ ያሳና መሰማሪያዋ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

78 ከዮርዳኖስ ወንዝ ማዶ ከኢያሪኮ በስተምሥራቅ ከሚገኘው ከሮቤል ነገድ፣ በምድረ በዳ የሚገኘውን ቦሶርን፣ ያሀጽ፣

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

78 ከዮርዳኖስ ወንዝ በስተ ምሥራቅ፥ ከኢያሪኮ ማዶ ባለው በሮቤል ግዛት በከፍተኛ ሜዳ ላይ የምትገኘው ቤጼር፥ ያህጻ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

78 ከሮ​ቤ​ልም ነገድ በኢ​ያ​ሪኮ አን​ጻር በዮ​ር​ዳ​ኖስ ማዶ በም​ሥ​ራቅ በኩል በም​ድረ በዳ ያለ​ችው ቦሶ​ርና መሰ​ማ​ሪ​ያዋ፥ ያሶ​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያዋ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

78 ከሮቤልም ነገድ በኢያሪኮ አንጻር በዮርዳኖስ ማዶ በምሥራቅ በኩል በምድረ በዳ ያለችው ቦሶርና መሰማርያዋ፥ ያሳና መሰማሪያዋ፥

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 6:78
5 交叉引用  

ከሌዋውያን ለቀሩት ለሜራሪ ልጆች ከዛብሎን ነገድ ሬሞንና መሰማሪያዋ፥ ታቦርና መሰማሪያዋ ተሰጣቸው፤


ቅዴሞትና መሰማሪያዋ፥ ሜፍዓትና መሰማሪያዋ፤


በዮርዳኖስም ማዶ ከኢያሪኮ ወደ ምሥራቅ ከሮቤል ነገድ በምድረ በዳው በደልዳላው ስፍራ ቦሶርን፥ ከጋድም ነገድ በገለዓድ ራሞትን፥ ከምናሴም ነገድ በባሳን ጎላንን ለዩ።


跟着我们:

广告


广告