Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 6:76 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

76 ከንፍታሌምም ነገድ በገሊላ ያለችው ቃዴስና መሰማሪያዋ፥ ሐሞንና መሰማሪያዋ፥ ቂርያታይምና መሰምርያዋ ተሰጣቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

76 ከንፍታሌም ነገድ በገሊላ የሚገኘውን ቃዴስን፣ ሐሞንንና፣ ቂርያታይምን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

76 በንፍታሌም ግዛት በገሊላ ምድር የምትገኘው ቄዴሽ፥ ሐሞንና ቂርያታይም፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

76 ከን​ፍ​ታ​ሌ​ምም ነገድ በገ​ሊላ ያለ​ችው ቃዴ​ስና መሰ​ማ​ሪ​ያዋ፥ ሐሞ​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያዋ፥ ቄር​ያ​ታ​ይ​ምና መሰ​ማ​ሪ​ያዋ ተሰጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

76 ከንፍታሌምም ነገድ በገሊላ ያለችው ቃዴስና መሰማርያዋ፥ ሐሞንና መሰማርያዋ፥ ቂርያታይምና መሰማርያዋ ተሰጡ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 6:76
7 交叉引用  

ሑቆቅና መሰማሪያዋ፥ ረአብና መሰማሪያዋ፤


ከሌዋውያን ለቀሩት ለሜራሪ ልጆች ከዛብሎን ነገድ ሬሞንና መሰማሪያዋ፥ ታቦርና መሰማሪያዋ ተሰጣቸው፤


የቃዴስ ንጉሥ፥ በቀርሜሎስ የነበረ የዮቅንዓም ንጉሥ፥


ቃዴስ፥ ኤድራይ፥ ዐይን-ሐጾር፥


በንፍታሌም ባለው በተራራማው አገር በገሊላ ቃዴስን፥ በኤፍሬምም ባለው በተራራማው አገር ሴኬምን፥ በይሁዳም ባለው በተራራማው አገር ኬብሮን የምትባለውን ቂርያት-አርባቅን ለዩ።


ከንፍታሌምም ነገድ ለነፍሰ ገዳይ መማፀኛ ከተማ የሆነችውን በገሊላ ውስጥ ቃዴስንና መሰማሪያዋን፥ ሐሞት-ዶንና መሰማሪያዋን፥ ቀርታንንና መሰማሪያዋን፤ ሦስቱን ከተሞች ሰጡአቸው።


ዲቦራ በንፍታሌም ውስጥ ቃዴስ በተባለች ከተማ ይኖር የነበረውን የአቢኒኤምን ልጅ ባራቅን አስጠርታ እንዲህ አለችው፤ “የእስራኤል አምላክ ጌታ እንዲህ ሲል ያዝሃል፤ ‘ተነሣ፤ ከንፍታሌምና ከዛብሎን ዐሥር ሺህ ሰዎች ይዘህ ወደ ታቦር ተራራ ውጣ፤


跟着我们:

广告


广告