Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 6:69 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

69 ኤሎንና መሰማሪያዋ፥ ጋት-ሪሞንና መሰማሪያዋ ናቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

69 ኤሎንንና ጋትሪሞን ከነመሰማሪያዎቻቸው ሰጧቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

69 አያሎንና ጋትሪሞን ከግጦሽ መሬታቸው ጋር ናቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

69 ኤሎ​ን​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን፥ ጋት​ሪ​ሞ​ን​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን ሰጡ​አ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

69 ኤሎንንና መሰምርያዋን፥ ጋትሪሞንንና መሰምርያዋን ሰጡአቸው።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 6:69
5 交叉引用  

ዮቅምዓምና መሰማሪያዋ፥ ቤት-ሖሮንና መሰማሪያዋ፥


እንዲሁም ከምናሴም ነገድ እኩሌታ ዓኔርንና መሰማሪያዋን፥ ቢልዓምንና መሰማሪያዋን፥ ከቀዓት ልጆች ወገን ለቀሩት ተሰጣቸው።


ጌታም በእስራኤል ልጆች እጅ አሞራውያንን አሳልፎ በሰጠ ቀን ኢያሱ ለጌታ እንዲህ ብሎ ተናገረ፤ የእስራኤልም ልጆች እያዩ እንዲህ አለ፦ “በገባዖን ላይ ፀሐይ ትቁም፥ በኤሎንም ሸለቆ ጨረቃ፤”


ይሁድን፥ ብኔ-ብረቅን፥ ጋት-ሪሞንን፥


跟着我们:

广告


广告