1 ዜና መዋዕል 6:59 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)59 ዓሳንና መሰማሪያዋ፥ ቤት-ሳሚስና መሰማሪያዋ ናቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም59 ዓሻንን፣ ዮታን፣ ቤትሳሚስን ከነመሰማሪያዎቻቸው ሰጡ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)59 ዓሳንንና መሰማሪያዋን፥ ቤትሳሚስንና መሰማሪያዋን፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)59 ዓሳንንና መሰማርያዋን፥ ቤትሳሚስንና መሰማርያዋን፤ 参见章节 |