Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 6:57 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

57 ለአሮንም ልጆች እነዚህን የመማፀኛ ከተሞች ሰጡ፤ እርሱም፦ ኬብሮን፥ ልብናና መሰማሪያዋ፥ ደግሞ የቲር፥ ኤሽትሞዓና መሰማሪያዋ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

57 ለአሮን ዘሮች የመማፀኛ ከተሞች የሆኑትን ኬብሮንን፣ ልብናን፣ የቲርን፣ ኤሽትሞዓን፣

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

57-59 ለአሮን ልጆች የተመደቡ ከተሞች፥ የመማጠኛ ከተማ የሆነችው ኬብሮን፥ ያቲር፥ ሊብና፥ ኤሽተሞዓ፥ ሒሌን፥ ደቢር፥ ዐሻንና ቤትሼሜሽ ሲሆኑ የግጦሽ ቦታዎቻቸውንም ይጨምራል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

57 ለአ​ሮ​ንም ልጆች የመ​ማ​ፀ​ኛ​ውን ከተ​ሞች፥ ኬብ​ሮ​ንን፥ ልብ​ና​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፥ ሴል​ና​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን፤ ኤስ​ት​ሞ​ዓ​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን ሰጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

57 ለአሮንም ልጆች የመማፀኛውን ከተሞች፥ ኬብሮንን፥ ልብናንና መሰምርያዋን፥ ደግሞ የቲርን፥ ኤሽትሞዓንና መሰማርያዋን፥

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 6:57
10 交叉引用  

የዕዝራም ልጆች ዬቴር፥ ሜሬድ፥ ዔፌር፥ ያሎን ነበሩ፤ የሜሬድም ሚስት ማርያምን፥ ሸማይን፥ የኤሽትምዓን አባት ይሽባን ወለደች።


ሖሎንና መሰማሪያዋ፥ ዳቤርና መሰማሪያዋ፥


ከይሁዳም ልጆች ነገድ፥ ከስምዖንም ልጆች ነገድ፥ ከብንያምም ልጆች ነገድ፥ እነዚህን በስማቸው የተጠሩትን ከተሞች በዕጣ ሰጡ።


ኢያሱም ከእርሱም ጋር እስራኤል ሁሉ ከመቄዳ ወደ ልብና አለፉ፥ ልብናንም ወጉ።


ልብና፥ ዔቴር፥ ዓሻን፥


በተራራማው አገር ሳምር፥ የቲር፥ ሶኮ፥


የአሮን ልጆች የካህናት ከተሞች ሁሉ ከመሰማሪያቸው ጋር ዐሥራ ሦስት ከተሞች ናቸው።


跟着我们:

广告


广告