Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 6:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

43 የኢኤት ልጅ፥ የጌድሶን ልጅ፥ የሌዊ ልጅ ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

43 የኢኤት ልጅ፣ የጌርሶን ልጅ፣ የሌዊ ልጅ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

43 ያሐት፥ ጌርሾን፥ ሌዊ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

43 የኢ​ያ​ኤት ልጅ፥ የጌ​ድ​ሶን ልጅ፥ የሌዊ ልጅ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

43 የያሐት ልጅ፥ የጌድሶን ልጅ፥ የሌዊ ልጅ ነው።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 6:43
10 交叉引用  

የሌዊም ልጆች፥ ጌድሾን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ።


ዳዊትም እንደ ሌዊ ልጆች እንደ ጌድሶንና እንደ ቀዓት እንደ ሜራሪም በየሰሞናቸው ከፈላቸው።


የሌዊ ልጆች፤ ጌድሶን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ ነበሩ።


ከጌድሶን፤ ልጁ ሎቤኒ፥ ልጁ ኢኤት፥ ልጁ ዛማት፥


የኤታን ልጅ፥ የዛማት ልጅ፥ የሰሜኢ ልጅ፥


በግራቸውም በኩል ወንድሞቻቸው የሜራሪ ልጆች ነበሩ፤ ኤታን የቂሳ ልጅ፥ የአብዲ ልጅ፥ የማሎክ ልጅ፥


ወንድ ልጅም ወለደች፦ “በሌላ ምድር መጻተኛ ነኝ” ሲል ስሙን “ጌርሾም” ብሎ ጠራው።


እነዚህ የሌዊ ልጆች ስሞች እንደ ትውልዳቸው ጌርሾን፥ ቀሃት፥ ሜራሪ ናቸው። የሌዊም የሕይወቱ ዘመን መቶ ሠላሳ ሰባት ዓመት ነው።


በየስማቸውም የሌዊ ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ጌድሶን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ።


跟着我们:

广告


广告