1 ዜና መዋዕል 6:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 የሜራሪ ልጆች፤ ሞሖሊ፥ ልጁ ሎቤኒ፥ ልጁ ሰሚኢ፥ ልጁ ዖዛ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 የሜራሪ ዘሮች፤ ሞሖሊ፣ ልጁ ሎቤኒ፣ ልጁ ሰሜኢ፣ ልጁ ዖዛ፣ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 የመራሪ ዘሮች፦ መራሪ ማሕሊን ወለደ፤ ማሕሊ ሊብኒን ወለደ፤ ሊብኒ ሺምዒን ወለደ ሺምዒ ዑዛን ወለደ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 የሜራሪ ልጆች፤ ሞሓሊ፥ ልጁ ሎቤኒ፥ ልጁ ሰሜኢ፥ ልጁ ዖዛ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 የሜራሪ ልጆች፤ ሞሖሊ፥ ልጁ ሎቤኒ፥ ልጁ ሰሚኢ፥ ልጁ ዖዛ፥ 参见章节 |