Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 6:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 የቀዓት ልጆች፤ ልጁ አሚናዳብ፥ ልጁ ቆሬ፥ ልጁ አሴር፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 የቀዓት ዘሮች፤ ልጁ አሚናዳብ፣ ልጁ ቆሬ፣ ልጁ አሴር፣

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 የቀዓት ዘሮች፦ ቀዓት ዐሚናዳብን ወለደ፤ ዐሚናዳብ ቆሬን ወለደ፤ ቆሬ አሲርን ወለደ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 የቀ​ዓት ልጆች፤ ልጁ አሚ​ና​ዳብ፥ ልጁ ቆሬ፥ ልጁ አሴር፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 የቀዓት ልጆች፤ ልጁ አሚናዳብ፥ ልጁ ቆሬ፥ ልጁ አሴር፥

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 6:22
9 交叉引用  

የቀዓትም ልጆች፤ እንበረም፥ ይስዓር፥ ኬብሮን፥ ዑዝኤል ነበሩ።


የቀዓትም ልጆች፤ እንበረም፥ ይስዓር፥ ኬብሮን፥ ዑዝኤል ነበሩ።


ልጁ ዮአክ፥ ልጁ አዶ፥ ልጁ ዛራ፥ ልጁ ያትራይ ነበሩ።


ልጁ ሕልቃና፥ ልጁ አቢሳፍ፥ ልጁ አሴር፥


መራዮት አማርያን ወለደ፤ አማርያም አኪጦብን ወለደ፤


ለመዘምራን አለቃ፥ የቆሬ ልጆች ትምህርት።


የይፅሃር ልጆች ቆራሕ፥ ኔፌግ፥ ዚክሪ ናቸው።


የቆራሕ ልጆች አሲር፥ ኤልቃናና፥ አቢያሳፍ ናቸው፤ እነዚህ የቆራሓውያን ወገኖች ናቸው።


በተራራማው በኤፍሬም አገር በአርማቴም መሴፋ የሚኖር ሕልቃና የተባለ አንድ ሰው ነበረ፤ እርሱም የይሮሐም ልጅ፥ የኤሊዩ ልጅ፥ የቶሑ ልጅ፥ የናሲብ ልጅ ሲሆን ከኤፍሬም ነገድ ነበረ።


跟着我们:

广告


广告