Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 6:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 እነዚህም የጌድሶን ልጆች ስሞች ናቸው፤ ሎቤኒ እና ሰሜኢ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 የጌርሶን ወንዶች ልጆች፤ ሎቤኒ፣ ሰሜኢ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ጌርሾንም ሊብኒንና ሺምዒን ወለደ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 የጌ​ድ​ሶ​ንም ልጆች ስም ይህ ነው፤ ሎቤኒ፥ ሰሜኢ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 የጌድሶንም ልጆች ስም ይህ ነው፤ ሎቤኒ ሰሜኢ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 6:17
8 交叉引用  

ከጌድሶናውያን ለአዳንና ሰሜኢ ነበሩ።


የሌዊ ልጆች፤ ጌድሶን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ ነበሩ።


የቀዓትም ልጆች፤ እንበረም፥ ይስዓር፥ ኬብሮን፥ ዑዝኤል ነበሩ።


ሃሌ ሉያ! የጌታን ስም አመስግኑ፥ እናንተ የጌታ ባርያዎች ሆይ፥ አመስግኑት፥


ለመዘምራን አለቃ፥ በዋሽንት፥ የአሳፍ መዝሙር።


የጌርሾንም ልጆች እንደ ወገኖቻቸው ሊብኒና፥ ሽምኢ ናቸው።


የጌድሶንም ልጆች ስሞች በየወገኖቻቸው እነዚህ ናቸው፤ ሎቤኒ፥ ሰሜኢ።


በጌድሶን ውስጥ የሎቤናውያን ወገንና የሰሜአውያን ወገን ይካተቱ ነበር፤ የጌድሶናውያን ወገኖች እነዚህ ናቸው።


跟着我们:

广告


广告