Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 6:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 አኪጦብም ሳዶቅን ወለደ፤ ሳዶቅም ሰሎምን ወለደ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 አኪጦብ ሳዶቅን ወለደ፤ ሳዶቅ ሰሎምን ወለደ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 አሒጡብ ጻዶቅን ወለደ፤ ጻዶቅ ሻሉምን ወለድ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 አኪ​ጦ​ብም ሳዶ​ቅን ወለደ፤ ሳዶ​ቅም ሳሎ​ምን ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 አኪጦብም ሳዶቅን ወለደ፤ ሳዶቅም ሰሎምን ወለደ፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 6:12
6 交叉引用  

ዓዛርያስም አማርያን ወለደ፤ አማርያም አኪጦብን ወለደ፤


ሰሎምም ኬልቅያስን ወለደ፤ ኬልቅያስም ዓዛርያስን ወለደ፤


የሜራሪ ልጆች፤ ሞሖሊና ሙሲ ነበሩ። የሌዋውያን ወገኖች በየአባቶቻቸው ቤቶች እነዚህ ናቸው።


የእግዚአብሔርም ቤት አለቃ የአኪጦብ ልጅ የመራዮት ልጅ የሳዶቅ ልጅ የሜሱላም ልጅ የኬልቅያስ ልጅ ዓዛርያስ ነበር፤


የእግዚአብሔር ቤት አለቃ የአሒጡብ ልጅ የምራዮት ልጅ፥ የጻዶቅ ልጅ የምሹላም ልጅ፥ የሒልቂያ ልጅ ሥራያ፥


በተራራማው በኤፍሬም አገር በአርማቴም መሴፋ የሚኖር ሕልቃና የተባለ አንድ ሰው ነበረ፤ እርሱም የይሮሐም ልጅ፥ የኤሊዩ ልጅ፥ የቶሑ ልጅ፥ የናሲብ ልጅ ሲሆን ከኤፍሬም ነገድ ነበረ።


跟着我们:

广告


广告