Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 5:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ከአጋራውያንና ከይጡር ከናፊሽና ከናዳብ ጋር ተዋጉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 እነዚህም በአጋራውያን፣ በኢጡር፣ በናፌስ፣ በናዳብ ላይ ዘመቱ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 እነርሱም የሀጋራውያን ነገዶች በሆኑት በየጡር፥ በናፊሽና በኖዳብ ሕዝቦች ላይ አደጋ ለመጣል ዘመቱ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ከአ​ጋ​ራ​ው​ያ​ንና ከኢ​ጣ​ር​ዮን ከና​ፋ​ስ​ዮ​ንና ከና​ዳ​ብ​ዮን ጋር ተዋጉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 ከአጋራውያንና ከኢጡር ከናፌስና ከናዳብ ጋር ተዋጉ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 5:19
4 交叉引用  

ሐዳድ፥ ቴማ፥ ይጡር፥ ናፊሽ እና ቄድማ ናቸው።


ይጡር፥ ናፊሽ፥ ቄድማ ነበሩ፤ እነዚህ የእስማኤል ልጆች ናቸው።


እነዚህ ሁሉ በንጉሡ በዳዊት ሀብት ላይ ሹሞች ነበሩ።


በሳኦልም ዘመን ከአጋራውያን ጋር ተዋጉ፥ እነርሱም በእጃቸው ተመትተው ወደቁ፤ በገለዓድ ምሥራቅ በኩል ባለው አገር ሁሉ በድንኳኖቻቸው ተቀመጡ።


跟着我们:

广告


广告