Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 4:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 የሔላም ልጆች ዴሬት፥ ይጽሐር፥ ኤትናን ናቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 የሔላ ወንዶች ልጆች፤ ዴሬት፣ ይጽሐር፣ ኤትናን ናቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 እንዲሁም ሔላ ከተባለችው ሚስቱ ጼሬት፥ ይጽሐርና፥ ኤትናንና ቆጽ ተብለው የሚጠሩ ወንዶች ልጆችን ወለደ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 የሔ​ላም ልጆች ሴሬት፥ ይጽ​ሐ​ርና ኢት​ናን ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 የሔላም ልጆች ዴሬት፥ ይጽሐር፥ ኤትናን ናቸው።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 4:7
2 交叉引用  

ነዕራም አሑዛምን፥ ኦፌርን፥ ቴምኒን፥ አሐሽታሪን ወለደችለት። እነዚህ የነዕራ ልጆች ናቸው።


ቆጽ ዓኑብን፥ ጾቤባን፥ የሃሩምንም ልጅ የአሐርሔልን ወገኖች ወለደ።


跟着我们:

广告


广告