1 ዜና መዋዕል 4:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የሚሽማዕም ልጆች፤ ልጁ ሃሙኤል፥ ልጁ ዘኩር፥ ልጁ ሰሜኢ ነበሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 የማስማዕ ዘሮች፤ ልጁ ሃሙኤል፣ ልጁ ዛኩር፣ ልጁ ሰሜኢ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ሚሽማዕ ሔሙኤልን፥ ሐሙኤልም ዛኩርን፥ ዛኩር ሺምዒን ወለደ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የማስማዕም ልጆች፤ ልጁ ሃሙኤል፥ ልጁ ሳባድ፥ ልጁ ዝኩር፥ ልጁ ሰሜኢ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የማስማዕም ልጆች፤ ልጁ ሃሙኤል፥ ልጁ ዘኩር፥ ልጁ ሰሜኢ። 参见章节 |