Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 4:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 የዮፎኒም ልጅ ካሌብ ልጆች ዒሩ፥ ኤላ፥ ነዓም ነበሩ፤ የኤላም ልጅ ቄኔዝ ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 የዮፎኒ ልጅ የካሌብ ወንዶች ልጆች፤ ዒሩ፣ ኤላ፣ ነዓም። የኤላ ልጅ፤ ቄኔዝ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 የይፉኔ ልጅ ካሌብም ዒሩ፥ ኤላና ናዓም ተብለው የሚጠሩ ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ኤላም ቀናዝን ወለደ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 የዮ​ፎ​ኒም ልጅ የካ​ሌብ ልጆች ዔሩ፥ ኤላ፥ ነዓም ነበሩ። የኤ​ላም ልጅ ቄኔዝ ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 የዮፎኒም ልጅ የካሌብ ልጆች ዒሩ፥ ኤላ፥ ነዓም ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 4:15
10 交叉引用  

መዖኖታይ ዖፍራን ወለደ። ሠራያም የጌ-ሃራሽምን አባት ኢዮአብን ወለደ፤ እነርሱም ጠራቢዎች ነበሩ።


የይሃሌልኤል ልጆች ዚፍ፥ ዚፋ፥ ቲርያ፥ አሣርኤል ነበሩ።


ካሌብም ሕዝቡን በሙሴ ፊት ዝም አሰኘና፦ “ማሸነፍ እንችላለንና እንውጣ፥ እንውረሰው” አለ።


ከይሁዳ ነገድ የዮፎኒ ልጅ ካሌብ፤


ባርያዬ ካሌብ ግን ሌላ መንፈስ ከእርሱ ጋር ስለ ሆነ ፈጽሞም ስለ ተከተለኝ እርሱ ሄዶ ወደ ነበረበት ምድር አገባዋለሁ፤ ዘሩም ይወርሳታል።


ከዮፎኒ ልጅ ከካሌብና ከነዌ ልጅ ከኢያሱ በቀር በእርሷ ላስቀምጣችሁ እጄን ዘርግቼ ወደ ማልሁላችሁ ምድር በእውነት እናንተ አትገቡም።


跟着我们:

广告


广告