1 ዜና መዋዕል 4:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሹሐም ወንድም ክሉብ የኤሽቶንን አባት ምሒርን ወለደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የሹሐ ወንድም ክሉብ ምሒርን ወለደ፤ ምሒርም ኤሽቶን ወለደ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የሹሐ ወንድም ከሉብ መሒር ተብሎ የሚጠራ አንድ ወንድ ልጅ ወለደ፤ መሒርም ኤሽቶንን ወለደ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የሱሃም ወንድም ካሌብ የኤስቶንን አባት ማኪርን ወለደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 የሹሐም ወንድም ክሉብ የኤሽቶንን አባት ምሒርን ወለደ። 参见章节 |