1 ዜና መዋዕል 3:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሐሹባ፥ ኦሄል፥ በራክያ፥ ሐሳድያ፥ ዮሻብ-ሒሴድ አምስት ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ሌሎችም ዐምስት ልጆች ነበሩ፤ እነርሱም ሐሹባ፣ ኦሄል፣ በራክያ፣ ሐሳድያ፣ ዮሻብሒሴድ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እንዲሁም ሌሎች አምስት ወንዶች ልጆች ሲኖሩት፥ እነርሱም ሐሹባ፥ ኦሔል፥ ቤሬክያ፥ ሐሳድያና ዩሻብሔሴድ ተብለው የሚጠሩ ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አሱባ፥ አሄል፥ በራክያ፥ ሐሳድያ፥ አስቦሴድ አምስት ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ሐሹባ፥ ኦሄል፥ በራክያ፥ ሐሳድያ፥ ዮሻብሒሴድ አምስት ናቸው። 参见章节 |