Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 26:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 ከእንበረማውያን፥ ከይስዓራውያን፥ ከኬብሮናውያን፥ ከዑዝኤላውያን፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 ከእንበረማውያን፣ ከይስዓራውያን፣ ከኬብሮናውያን፣ ከዑዝኤላውያን፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 ለዓምራም፥ ለይጽሃር፥ ለኬብሮንና ለዑዚኤል ዘሮች የሥራ ድርሻ ተሰጥቶአቸው ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 ከእ​ን​በ​ረ​ማ​ው​ያን፥ ከይ​ስ​ዓ​ራ​ው​ያን፥ ከኬ​ብ​ሮ​ና​ው​ያን፥ ከዑ​ዝ​ኤ​ላ​ው​ያን፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 ከእንበረማውያን፥ ከይስዓራውያን፥ ከኬብሮናውያን፥ ከዑዝኤላውያን፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 26:23
5 交叉引用  

የቀነዓት ልጆች እንበረም፥ ይስዓር፥ ኬብሮን፥ ዑዝኤል አራት ነበሩ።


የይሒኤሊ ልጆች፤ በጌታ ቤት በቤተ መዛግብት ላይ ተሹመው የነበሩት ዜቶም፥ ወንድሙም ኢዮኤል ነበሩ።


የሙሴ ልጅ የጌርሳም ልጅ ሱባኤል በቤተ መዛግብት ላይ ተሹሞ ነበር።


የቀዓትም ልጆች በየወገኖቻቸው፤ እንበረም፥ ይስዓር፥ ኬብሮን፥ ዑዝኤል።


በቀዓት ውስጥም የእንበረማውያን ወገን፥ የይስዓራውያንም ወገን፥ የኬብሮናውያንም ወገን፥ የዑዝኤላውያንም ወገን ይካተቱ ነበር፤ የቀዓታውያን ወገኖች እነዚህ ናቸው።


跟着我们:

广告


广告