1 ዜና መዋዕል 25:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ሀያ ሦስተኛው ለመሐዝዮት ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ሃያ ሦስተኛው ለመሐዝዮት፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቍጥራቸውም 12 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ሃያ ሦስተኛው ለመሐዝዮት ለልጆቹም፥ ለወንድሞቹም፥ ለዐሥራ ሁለቱ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ሃያ ሦስተኛው ለመሐዝዮት ለልጆቹም ለወንድሞቹም ለዐሥራ ሁለቱ፤ 参见章节 |