Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 25:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ዐሥራ ሦስተኛው ለሱባኤል ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ዐሥራ ሦስተኛው ለሱባኤል፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቍጥራቸውም 12

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ዐሥራ ሦስ​ተ​ኛው ለሱ​ባ​ኤል ለል​ጆ​ቹም፥ ለወ​ን​ድ​ሞ​ቹም፥ ለዐ​ሥራ ሁለቱ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ዐሥራ ሦስተኛው ለሱባኤል ለልጆቹም ለወንድሞቹም ለዐሥራ ሁለቱ፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 25:20
4 交叉引用  

የጌርሳም ልጆች አለቃ ሱባኤል ነበረ።


ዐሥራ ሁለተኛው ለሐሽብያ ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤


ዐሥራ አራተኛው ለመቲትያ ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤


ከኤማን የኤማን ልጆች፤ ቡቅያ፥ መታንያ፥ ዑዝኤል፥ ሱባኤል፥ ኢያሪሙት፥ ሐናንያ፥ ሐናኒ፥ ኤልያታ፥ ጊዶልቲ፥ ሮማንቲ-ዔዘር፥ ዩሽብቃሻ፥ መሎቲ፥ ሆቲር፥ መሐዝዮት ነበሩ፤


跟着我们:

广告


广告