1 ዜና መዋዕል 25:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ስምንተኛው ለየሻያ ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ስምንተኛው ለየሻያ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቍጥራቸውም 12 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ስምንተኛው ለኢያስያ ለልጆቹም፥ ለወንድሞቹም፥ ለዐሥራ ሁለቱ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ስምንተኛው ለየሻያ ለልጆቹም ለወንድሞቹም ዐአሥራ ሁለቱ፤ 参见章节 |