Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 24:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 ከሞሖሊ አልዓዛር፥ እርሱም ልጆች አልነበሩትም፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 ከሞሖሊ፤ አልዓዛር፤ ይህ ሰው ወንዶች ልጆች አልነበሩትም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28-29 ማሕሊም አልዓዛርና ቂሽ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ አልዓዛር አንድም ወንድ ልጅ አልነበረውም፤ ቂሽ ግን ይራሕመኤል ተብሎ የሚጠራ አንድ ወንድ ልጅ ነበረው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 የሞ​ዓሊ ልጅ አል​ዓ​ዛር፥ እር​ሱም ልጆች አል​ነ​በ​ሩ​ትም፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 ከሞሖሊ አልዓዛር፥ እርሱም ልጆች አልነበሩትም፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 24:28
3 交叉引用  

አልዓዛርም ሴቶች ልጆች ብቻ እንጂ ወንዶች ልጆች ሳይወልድ ሞተ፤ ወንድሞቻቸውም የቂስ ልጆች አገቡአቸው።


የሜራሪ ልጆች፤ ከያዝያ በኖ፥ ሾሃም፥ ዘኩር፥ ዔብሪ ነበሩ፤


ከቂስ፤ የቂስ ልጅ ይረሕምኤል ነበረ፤


跟着我们:

广告


广告