Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 24:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 የሜራሪ ልጆች ሞሖሊና ሙሲ ነበሩ፤ ከያዝያ ልጆች በኖ ነበረ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ሙሲ። የያዝያ ወንድ ልጅ በኖ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 ማሕሊ፥ ሙሺና ያዕዚያ የመራሪ ዘሮች ናቸው፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 የሜ​ራሪ ልጆች ሞዓ​ሊና ሐሙሲ፤ የዖ​ዝ​ያስ ልጅ ባኒ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 የሜራሪ ልጆች ሞሖሊ፥ ሙሲ፤ የያዝያ ልጅ በኖ፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 24:26
5 交叉引用  

የሜራሪ ልጆች ሞሖሊና ሙሲ ነበሩ። የሞሖሊ ልጆች አልዓዛርና ቂስ ነበሩ።


የሚካ ወንድም ይሺያ፤ ከይሺያ ልጆች ዘካሪያስ ነበረ፤


የሜራሪ ልጆች፤ ከያዝያ በኖ፥ ሾሃም፥ ዘኩር፥ ዔብሪ ነበሩ፤


አልዓዛር ፊንሐስን ወለደ፤ ፊንሐስ አቢሱን ወለደ፤


የሜራሪ ልጆች ማሕሊ፥ ሙሺ ናቸው። እነዚህ እንደ ትውልዳቸው የሌዊ ወገኖች ናቸው።


跟着我们:

广告


广告