1 ዜና መዋዕል 23:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የሰሜኢ ልጆች ሰሎሚት፥ ሐዝኤል፥ ሐራን ሦስት ነበሩ። እነዚህ የለአዳን አባቶች ቤቶች አለቆች ነበሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 የሰሜኢ ወንዶች ልጆች፤ ሰሎሚት፣ ሐዝኤል፣ ሐራን፤ በአጠቃላይ ሦስት ናቸው። እነዚህ የለአዳን ቤተ ሰብ አለቆች ናቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሺምዒም ሸሎሞት፥ ሐዚኤልና ሃራን ተብለው የሚጠሩ ሦስት ወንዶች ልጆች ነበሩት፥ እነዚህ ሁሉ የላዕዳን ዘሮች ለሆኑት ጐሣዎች አለቆች ነበሩ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የሰሜኢ ልጆች ሰሎሚት፥ ሐዝኤል፥ ሐራን ሦስት ነበሩ። እነዚህ የለያአዳን አባቶች ቤቶች አለቆች ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 የሰሜኢ ልጆች ሰሎሚት፥ ሐዝኤል፥ ሐራን ሦስት ነበሩ። እነዚህ የለአዳን አባቶች ቤቶች አለቆች ነበሩ። 参见章节 |