Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 23:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 የኬብሮን ልጆች አለቃው ይሪያ፥ ሁለተኛው አማሪያ፥ ሦስተኛው የሕዚኤል፥ አራተኛው ይቅምዓም ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 የኬብሮን ወንዶች ልጆች፤ የመጀመሪያው ይሪያ፣ ሁለተኛው አማርያ፣ ሦስተኛው የሕዚኤል፣ አራተኛው ይቅምዓም ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 የኬብሮንም ልጆች አለቃ ይሪያ፥ ሁለተኛው አማርያ፥ ሦስተኛው ያሕዚኤልና አራተኛው ይቃምዓም ተብለው የሚጠሩ አራት ወንዶች ልጆች ነበሩት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 የኬ​ብ​ሮን ልጆች አለ​ቃው ኢያ​ኤ​ርያ፥ ሁለ​ተ​ኛው አማ​ርያ፥ ሦስ​ተ​ኛው ኢያ​ዝ​ሔል፥ አራ​ተ​ኛው ኢያ​ቄ​ም​ያስ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 የኬብሮን ልጆች አለቃው ይሪያ፥ ሁለተኛው አማሪያ፥ ሦስተኛው የሕዚኤል፥ አራተኛው ይቅምዓም ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 23:19
6 交叉引用  

ከኬብሮን ልጆች፤ ከሰማንያ ወንድሞቹ ጋር አለቃው ኤሊኤል ነበር፤


የቀነዓት ልጆች እንበረም፥ ይስዓር፥ ኬብሮን፥ ዑዝኤል አራት ነበሩ።


የይስዓር ልጆች አለቃው ሰሎሚት ነበረ።


የዑዝኤል ልጆች አለቃው ሚካ፥ ሁለተኛው ይሺያ ነበሩ።


ከኬብሮንም ልጆች አለቃው ይሪያ፥ ሁለተኛው አማርያ፥ ሦስተኛው የሕዚኤል፥ አራተኛ ይቀምዓም ነበሩ፤


ከኬብሮናውያንም እንደ አባቶች ቤቶች ትውልዶች የኬብሮናውያን አለቃ ይሪያ ነበረ። ዳዊት በነገሠ በአርባኛው ዓመት ይፈልጉአቸው ነበር፤ በእነርሱም መካከል በገለዓድ ኢያዜር ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች ተገኙ፤


跟着我们:

广告


广告