Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 23:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 የይስዓር ልጆች አለቃው ሰሎሚት ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 የይስዓር ወንዶች ልጆች፤ የመጀመሪያው ሰሎሚት ነበረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 የቀዓት ሁለተኛ ልጅ ይጽሐር የጐሣው አለቃ የነበረ ሸሎሚት ተብሎ የሚጠራ አንድ ወንድ ልጅ ነበረው፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 የይ​ስ​ዓር ልጆች አለ​ቃው ሰሎ​ሚት ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 የይስዓር ልጆች አለቃው ሰሎሚት ነበረ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 23:18
5 交叉引用  

የአልዓዛርም ልጆች አለቃ ረዓብያ ነበረ፤ አልዓዛርም ሌሎች ልጆች አልነበሩትም፤ የረዓብያ ልጆች እጅግ ብዙ ነበሩ።


የኬብሮን ልጆች አለቃው ይሪያ፥ ሁለተኛው አማሪያ፥ ሦስተኛው የሕዚኤል፥ አራተኛው ይቅምዓም ነበሩ።


ከይስዓራውያን ሰሎሚት፤ ከሰሎሚት ልጆች ያሐት ነበረ፤


ይህ ሰሎሚትና ወንድሞቹ ንጉሡ ዳዊትና የአባቶች ቤቶች አለቆች፥ ሻለቆችና የመቶ አለቆች የሠራዊቱም አዛዦች፥ በቀደሱት በንዋየ ቅድሳቱ ቤተ መዛግብት ሁሉ ላይ ተሾመው ነበር።


የቀሃትም ልጆች ዓምራም፥ ይፅሃር፥ ሔብሮን፥ ዑዚኤል ናቸው፤ የቀሃትም የሕይወቱ ዘመን መቶ ሠላሳ ሦስት ዓመት ነው።


跟着我们:

广告


广告