Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 23:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 የጌርሳም ልጆች አለቃ ሱባኤል ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 የጌርሳም ዘሮች፤ ሱባኤል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ከጌርሾም ወንዶች ልጆች መካከል መሪው ሸቡኤል ነበር፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 የጌ​ር​ሳም ልጆች አለቃ ሱባ​ኤል ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 የጌርሳም ልጆች አለቃ ሱባኤል ነበረ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 23:16
6 交叉引用  

የሙሴ ልጆች ጌርሳምና አልዓዛር ነበሩ።


የአልዓዛርም ልጆች አለቃ ረዓብያ ነበረ፤ አልዓዛርም ሌሎች ልጆች አልነበሩትም፤ የረዓብያ ልጆች እጅግ ብዙ ነበሩ።


ከቀሩትም የሌዊ ልጆች፤ ከእንበረም ልጆች ሱባኤል፤ ከሱባኤል ልጆች ዬሕድያ፤


ዐሥራ ሦስተኛው ለሱባኤል ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤


ከኤማን የኤማን ልጆች፤ ቡቅያ፥ መታንያ፥ ዑዝኤል፥ ሱባኤል፥ ኢያሪሙት፥ ሐናንያ፥ ሐናኒ፥ ኤልያታ፥ ጊዶልቲ፥ ሮማንቲ-ዔዘር፥ ዩሽብቃሻ፥ መሎቲ፥ ሆቲር፥ መሐዝዮት ነበሩ፤


የሙሴ ልጅ የጌርሳም ልጅ ሱባኤል በቤተ መዛግብት ላይ ተሹሞ ነበር።


跟着我们:

广告


广告