Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 21:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ኦርናም ዘወር ብሎ መልአኩን አየ፥ ከእርሱም ጋር የነበሩ አራቱ ልጆች ተሸሸጉ፤ ኦርናም ስንዴ ያበራይ ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ኦርና ስንዴ በመውቃት ላይ ሳለ ዘወር ሲል መልአኩን አየ፤ ዐብረውት የነበሩት አራት ወንዶች ልጆቹም ተሸሸጉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 በዚያም አውድማ ላይ ራሱ ኦርናና አራት ወንዶች ልጆቹ ስንዴ ይወቁ ነበር፤ መልአኩንም ባዩ ጊዜ ልጆቹ ሮጠው ተደበቁ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ኦር​ናም ዘወር ብሎ ንጉሡ ዳዊ​ትን፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ተሸ​ሽ​ገው የነ​በሩ አራ​ቱን ብላ​ቴ​ኖ​ቹን አየ። ኦር​ናም ስንዴ ያበ​ራይ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ኦርናም ዘወር ብሎ መልአኩን አየ፤ እርሱም ጋር የነበሩ አራቱ ልጆች ተሸሸጉ፤ ኦርናም ስንዴ ያበራይ ነበር።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 21:20
3 交叉引用  

ዳዊትም በጌታ ስም እንደ ተናገረው እንደ ጋድ ቃል ወጣ።


ዳዊትም ወደ ኦርና በመጣ ጊዜ ኦርና ቀና ብሎ ተመለከተ ዳዊትንም አየ፤ ከአውድማውም ወጥቶ ዳዊትን እጅ ሊነሣ በምድር ላይ ተደፍቶ ሰገደ።


የጌታ መልአክ ዖፍራ ወደምትባል መንደር መጥቶ፥ በአቢዔዝራዊው በኢዮአስ ዕርሻ ውስጥ በሚገኝ በአንድ የባሉጥ ዛፍ ሥር ተቀመጠ፤ የኢዮአስም ልጅ ጌዴዎን፥ ምድያማውያን እንዳያዩት ተደብቆ በወይን መጭመቂያው ስፍራ ስንዴውን ይወቃ ነበር።


跟着我们:

广告


广告