1 ዜና መዋዕል 2:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 የኬብሮንም ልጆች ቆሬ፥ ተፉዋ፥ ሬቄም፥ ሽማዕ ነበሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም43 የኬብሮን ወንዶች ልጆች፤ ቆሬ፣ ተፉዋ፣ ሬቄም፣ ሽማዕ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ኬብሮንም ቆሬ፥ ታፑሐ፥ ሬቄምና ሼማዕ ተብለው የሚጠሩትን አራት ወንዶች ልጆችን ወለደ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 የኬብሮንም ልጆች፤ ቆሬ፥ ተፋ፥ ሬቆምና፥ ሴማዓ ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 የኬብሮንም ልጆች ቆሬ፥ ተፉዋ፥ ሬቄም፥ ሽማዕ ነበሩ። 参见章节 |