1 ዜና መዋዕል 2:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 የአቢሱርም ሚስት አቢካኢል ትባል ነበር፤ አሕባንንና ሞሊድን ወለደችለት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 የአቢሱር ሚስት አቢካኢል ትባላለች፤ እርሷም አሕባንንና ሞሊድ የተባሉ ልጆች ወለደችለት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 አቢሹርም አቢኃይል ተብላ የምትጠራ አንዲት ሴት አግብቶ አሕባንና ሞሊድ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 የአቢሱርም ሚስት ስም አቢካኤል ነበረ፤ እርስዋም፥ አዛቡርንና ሞሊድን ወለደችለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 የአቢሱርም ሚስት አቢካኢል ነበረች፤ አሕባንንና ሞሊድን ወለደችለት። 参见章节 |