1 ዜና መዋዕል 17:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ይህንን ቃል ሁሉ ይህንንም ራእይ ሁሉ ናታን ለዳዊት ነገረው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ናታንም የዚህን ራእይ ቃል በሙሉ ለዳዊት ነገረው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በዚህ ዐይነት ናታን እግዚአብሔር የገለጠለትን ሁሉ ለዳዊት ነገረው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እንደዚህ ነገር ሁሉ እንደዚህም ራእይ ሁሉ ነቢዩ ናታን ለዳዊት ነገረው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እንደዚህ ነገር ሁሉ እንደዚህም ራእይ ሁሉ ናታን ለዳዊት ነገረው። 参见章节 |