Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 16:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 ባሕርና ሞላዋ በጩኽት ያስገምግሙ፤ በረሀ በእርሷም ያሉ ሁሉ ሐሤትን ያድርጉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 ባሕርና በውስጧ ያለው ሁሉ ያስተጋባ፤ ሜዳዎችና በርሷ ላይ ያሉ ሁሉ በደስታ ይዘምራሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 ባሕርና በውስጡ ያሉት ሁሉ እልል ይበሉ! ማሳና በላይዋ የሚገኙ ሰብሎች ሁሉ ደስ ይበላቸው!

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 ባሕር በሞ​ላዋ ትና​ወ​ጣ​ለች፤ በረሃ በእ​ር​ስ​ዋም ያሉ ሁሉ ሐሤ​ትን ያድ​ርጉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 ባሕርና ሞላዋ ትናወጥ፤ በረሃ በእርስዋም ያሉ ሁሉ ሐሤትን ያድርጉ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 16:32
8 交叉引用  

በምድር ሊፈርድ ይመጣልና፥ የዱር ዛፎች በዚያን ጊዜ በጌታ ፊት ደስ ይላቸዋል።


ሰማይና ምድር ባሕርም በእርሷም የሚንቀሳቀስ ሁሉ ያመሰግኑታል።


ከብዙ ውኆች ድምፅ ከባሕርም ታላቅ ሞገድ ይልቅ ጌታ በከፍታው ድንቅ ነው።


ሰማያት ደስ ይበላቸው፥ ምድርም ሐሤትን ታድርግ፥ ባሕርና ሞላዋ ይናወጡ፥


ወደ ባሕር የምትወርዱ በእርሷም ውስጥ ያላችሁ ሁሉ፥ ደሴቶችና በእነርሱም ላይ የምትኖሩ፥ ለጌታ አዲስ መዝሙር፥ ከምድርም ዳርቻ ምስጋናውን ዘምሩ።


ሰማያት ሆይ፥ ጌታ አድርጎታልና ዘምሩ፤ ጌታ ያዕቆብን ተቤዥቶአልና፥ በእስራኤልም ዘንድ ይከበራልና አንተ የምድር ጥልቅ ሆይ፥ ጩኽ፤ እናንተም ተራሮች አንተም ዱር በአንተም ያለ ዛፍ ሁሉ፥ እልል በሉ።


跟着我们:

广告


广告