1 ዜና መዋዕል 16:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ለአብርሃም ያደረገውን፥ ለይስሐቅም የማለውን፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ከአብርሃም ጋራ የገባውን ቃል ኪዳን፣ ለይሥሐቅም የማለውን መሐላ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ከአብርሃም ጋር የገባውን ቃል ኪዳን ይጠብቃል፤ ለይስሐቅ የሰጠውን የተስፋ ቃል ያጸናል፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ለአብርሃም ያደረገውን፥ ለይስሐቅም የማለውን፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ለአብርሃም ያደረገውን፤ ለይስሐቅም የማለውን፤ 参见章节 |