1 ዜና መዋዕል 15:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከጌድሶን ልጆች፤ ከመቶ ሠላሳ ወንድሞቹ ጋር አለቃው ኢዮኤል ነበር፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ከጌርሶን ዘሮች፣ አለቃውን ኢዩኤልንና አንድ መቶ ሠላሳ የሥጋ ዘመዶቹን፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከጌርሾን ጐሣ፥ ኢዮኤል መቶ ሠላሳ ለሚሆኑት የጐሣ አባሎች ተጠሪ ሆኖ መጣ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከጌድሶን ልጆች፤ አለቃው ኢዮሔት፥ ወንድሞቹም መቶ ሠላሳ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ከጌድሶን ልጆች አለቃው ኢዮኤል፥ ወንድሞቹም መቶ ሠላሳ፤ 参见章节 |