Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 15:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ከሜራሪ ልጆች፤ ከሁለት መቶ ሀያ ወንድሞቹ ጋር አለቃው ዓሣያ ነበር፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ከሜራሪ ዘሮች፣ አለቃውን ዓሣያንና ሁለት መቶ ሃያ የሥጋ ዘመዶቹን፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ከመራሪ ጐሣ፥ ዐሣያ ሁለት መቶ ኻያ ለሚሆኑት የጐሣው አባሎች ተጠሪ ሆኖ መጣ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ከሜ​ራሪ ልጆ​ችም፤ አለ​ቃው ዓሣያ፥ ወን​ድ​ሞ​ቹም ሁለት መቶ ኀምሳ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ከሜራሪ ልጆች አለቃው ዓሣያ፥ ወንድሞቹም ሁለት መቶ ሀያ፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 15:6
4 交叉引用  

ከቀዓት ልጆች፤ ከመቶ ሀያ ወንድሞቹ ጋር አለቃው ኡርኤል ነበር፤


ከጌድሶን ልጆች፤ ከመቶ ሠላሳ ወንድሞቹ ጋር አለቃው ኢዮኤል ነበር፤


አምላክ ሆይ ጉዞህን አዩት፥ የአምላኬና የንጉሤ ንግደት ወደ ቤተ መቅደስ።


跟着我们:

广告


广告