1 ዜና መዋዕል 15:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የሌዋውያኑም አለቃ ክናንያ ዜማን አዋቂ ስለ ነበር ዜማውን እንዲመራ ተሾሞ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 የዝማሬው ኀላፊ ሌዋዊው አለቃ ክናንያ ነበረ፤ ይህን ኀላፊነት የወሰደው በዝማሬ የተካነ ስለ ነበር ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ከናንያ የሙዚቃ ችሎታ ስለ ነበረው ለሌዋውያኑ መዘምራን መሪ ሆኖ ተመረጠ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የሌዋውያኑም አለቃ ኮነንያስ በዜማ ላይ ተሾሞ ነበር። ብልሃተኛ ነበረና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 የሌዋውያኑም አለቃ ክናንያ በዜማ ላይ ተሾሞ ነበር። ብልሃተኛ ነበረና ዜማ ያስተምራቸው ነበር። 参见章节 |